ቋንቋ ይምረጡ
እብነበረድ
እብነበረድ መታወቅያ የሆነ ምርታችን ነው።
ላይምስቶን
በሃገራችን የተለያዩ አካባቢ የሚገኙ የኖራ ድንጋይ ክምችትን በመጠቀም በቂ የሆነ የኖራ ምርት እናቀርባለን።
ቴራዞ
ተረፈ ምርቶችን በመጠቀም ደረጃውን የጠበቀ ለዓይን ሳቢ የቴራዞን ምርት እናቀርባለን።
የድንጋይ ከሰል
ከሀገር አቀፍ እና ከአለም አቀፍ ደረጃዎች ጋር የሚስማማ።
ባቢሌ ግራናይት
ረጅም ዓመት በከፍተኛ ጥራት አምርተን ለገብያ አቅርበነው ከፍተኛ ተቀባይነት ያለው ከምስራቁ የኢትዮጵያ ክፍል ...
ጋምቤላ ግራናይት
የምናቀርበው ግራናይት ከሃገራችን አየር ንብረት ጋር የተስማማ እና ቻይ ስለሆነ ለግንባታ አገልግሎት ተመራጭ ያደርገዋል።
አክሱም ግራናይት
ከሀገራችን ሰሜናዊ ክፍል የሚገኘው ከፍተኛ ጥራት ያለው የአክሱም ግራናይትን በተለየ አዘጋጅተን እንጠብቆታለን።
ሰሜን ሬድ ግራናይት
ልዩ የሆነ ቀለም ያለው ሰሜን ሬድ ግራናይት ጥንካሬን ከውበት ጋር አሟልቷቶ ለግንባታ ስራ ቀርቧል። የምናቀርበው...